በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተጠቁት ውስጥ ሶስተኛው ሰው አገገመ።

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ ተጨማሪ ሰው ማገገሙን ገልጿል።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 65 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ ተካሂዶ ሁሉም ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸውንም ሚኒስቴሩ በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል።

በለይቶ ማቆያ ማዕከል ውስጥ 25 የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች መኖራቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገልጸዋል።

ከዚህ ቀደም ከህመሙ ማገገማቸው ከተገለጸው ሁለት ህሙማን በተጨማሪ ሌላ ሶስተኛ ሰው ማገገሙን የተናገሩ ሲሆን አንድ ታማሚ ደግሞ በጽኑ ህሙማን ውስጥ እንደሚገኝ ተገልጿል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያዊያን
መጋቢት 24 ቀን 2012 ዓ.ም

By admin

Ethiopians Today is Ethiopian #1 News Website. It is multilingual website that will share news update across the country and East of Africa. We have multiple authors over the World and actively working to release news updates about all Ethiopian nations. We believe in equality of all Ethiopian Nation, Nationalities, and People.

0 0 votes
Article Rating
Subscribe
Notify of
guest
0 Comments
Inline Feedbacks
View all comments
0
Would love your thoughts, please comment.x
()
x
Advertisements