የአማዞን ኩባንያ ባለቤት ጄፍ ቤዞስ የቀድሞ የትዳር አጋር የነበረችው ማኬንዚ ስኮት ኢትዮጵያን ጨምሮ በአራት የአፍሪካ ሀገራት ለማህበረሰብ ለውጥ ለሚሰሩ ድርጅቶች 40 ሚልዮን ዶላር እንደምትለግስ ይፋ አርጋለች!

አምና በተጠናቀቀው የትዳር ፍቺ ወቅት 62.2 ቢልዮን ዶላር ድርሻዋን ያገኘችው ማኬንዚ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ርዋንዳ እና ዚምባብዌ ውስጥ ለሚሰራው Deworming Innovation Fund ድጋፉን እንደምትሰጥ ከምትመራው የበጎ አድራጎት ድርጅት የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።

ቀሪውን ሀብቷንም ተመሳሳይ ለሆኑ ድርጅቶች እንደምትለግስ ያስታወቀች ሲሆን በአሁን ወቅት የአለማችን 22ኛ ቢሊየር ነች።

By admin

Ethiopians Today is Ethiopian #1 News Website. It is multilingual website that will share news update across the country and East of Africa. We have multiple authors over the World and actively working to release news updates about all Ethiopian nations. We believe in equality of all Ethiopian Nation, Nationalities, and People.

Leave a Reply

Advertisements