Wed. Aug 26th, 2026

Month: July 2021

ብልጽግና ፓርቲ 410 የህዝብ ተወካች ምር ቤት መቀመጫ ማገኘቱን ምርጫ ቦ ርድ አስታወቀ

ብልጽግና ፓርቲ 410 የህዝብ ተወካች ምር ቤት መቀመጫ ማገኘቱን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ ብልጽግና ፓርቲ ከ436 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች ውስጥ 410 መቀመጫ ማገኘቱን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የቀረበባትን ክስ አሸነፈች

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የቀረበባትን ክስ አሸነፈች ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት እስራኤል ኬሚካል ሊሚትድ “ICL” በተባለ የፖታሽ ማዕድን አውጪ ኩባንያ የተመሰረትባትን ክስ ማሸነፏን የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታውቋል።…

የጸጥታው ምክር ቤቱ ደርድሩ በአፍሪካ ህብረት እንዲታይ ወስኗል

ሰበር ዜና | የጸጥታው ምክር ቤቱ ደርድሩ በአፍሪካ ህብረት እንዲታይ ወስኗል የጸጥታው ምክር ቤት የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአፍሪካ ህብረት እንዲታይ ወሰነ። ግብፅ የተለያዩ ምክንያቶች ለመከራከሪያ አቅርባለች። የኢትዮጵያ መከራከሪ ፍትሀዊ…

“ሁለተኛውን ዙር የሕዳሴ ግድብን ሙሌትና ሉዓላዊነታችንን ለማስጠበቅ፣ አንድና ብዙ ሆነን እንነሣ” –ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

“ሁለተኛውን ዙር የሕዳሴ ግድብን ሙሌትና ሉዓላዊነታችንን ለማስጠበቅ፣ አንድና ብዙ ሆነን እንነሣ” –ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ሁለተኛውን ዙር የሕዳሴ ግድብን ሙሌት ፣ሉዓላዊነታችንን ማስጠበቅን፣ በአንድ ጊዜ፣ አንድና ብዙ ሆነን ለማሳካት እንነሣ” ሲሉ…