Wed. Aug 26th, 2026

Loading

ሰበር ዜና | የጸጥታው ምክር ቤቱ ደርድሩ በአፍሪካ ህብረት እንዲታይ ወስኗል

የጸጥታው ምክር ቤት የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአፍሪካ ህብረት እንዲታይ ወሰነ።

ግብፅ የተለያዩ ምክንያቶች ለመከራከሪያ አቅርባለች።

የኢትዮጵያ መከራከሪ ፍትሀዊ ተጠቃሚነት እና በጋራ መልማትን ነው መርህ ያደረገችው።

የታችኞቹ የተፋሰስ ሀገራት ላይ የጎላ ጉዳት የማያደርስ እንደሆን ደጋግማ ብትገልጽም ግብጽና ሱዳን ጉዳዩን አለማቀፋዊና የጸጥታ ጉዳይ አደርገውታል።

በጸጥታው ምክር ቤት ጉዳዩ እንዲታይ የቀረበውን ክርክር ያደመጠው የጸጥታው ምክር ቤቱ ደርድሩ በአፍሪካ ህብረት እንዲታይ ወስኗል።

By Chala Dandessa

I am Lecturer, Researcher and Freelancer. I am the founder and Editor at ETHIOPIANS TODAY website. If you have any comment use [email protected] as email contact. Additionally you can contact us through the contact page of www.ethiopianstoday.com.

Leave a Reply