![]()
ብልጽግና ፓርቲ 410 የህዝብ ተወካች ምር ቤት መቀመጫ ማገኘቱን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
ብልጽግና ፓርቲ ከ436 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች ውስጥ 410 መቀመጫ ማገኘቱን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ አብን 5 የህዝብ ተወካች ምክር ቤት መቀመጫዎች ማግኘቱንም ቦርዱ አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ደግሞ 4 የህዝብ ተወካች ምክር ቤት መቀመጫዎች ማግኘቱን ነው ቦርዱ ገልጿል።
የጌዲዮ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅትም 2 የህዝብ ተወካች ምክር ቤት መቀመጫዎችን ማሸነፉን ማግኘቱንም ነው ቦርዱ ያስታወቀው።
(አል ዐይን)

