Thu. Aug 27th, 2026

Category: General Publication

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን እንዲቆም እና ድጋፉን እንዲያደርግ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀነራል…

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠው መግ ለጫ ሙሉ ቃል

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠው መግለጫ ሙሉ ቃል ለትግራይ ሕዝብ ያለንን ሐሳብ፤ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ያለንን ቦታ ለመጨረሻ ጊዜ አሳይተናል። ግጭት ላለማባባስ፣ ለሕዝቡ የእርሻ ወቅት ፋታ ለመስጠት…

የአብን መግለጫ ሕገ መንግሥት ይቃረናል- Toleeraa Caalaa

የአብን መግለጫ ሕገ መንግሥት ይቃረናል‼ አንቀፅ 29 (6) የአመለካከትና ሐሳብን በነፃነት የመያዝ መብት ላይ፤ "…የጦርነት ቅስቀሳዎች እንዲሁም ሰብዓዊ ክብርን የሚነኩ የአደባባይ መግለጫዎች በሕግ የሚከለከሉ ይሆናሉ።" የሚል ድንጋጌ ሰፍሯል። አብን በማንኛውም…

ብልጽግና ፓርቲ 410 የህዝብ ተወካች ምር ቤት መቀመጫ ማገኘቱን ምርጫ ቦ ርድ አስታወቀ

ብልጽግና ፓርቲ 410 የህዝብ ተወካች ምር ቤት መቀመጫ ማገኘቱን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ ብልጽግና ፓርቲ ከ436 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች ውስጥ 410 መቀመጫ ማገኘቱን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የቀረበባትን ክስ አሸነፈች

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የቀረበባትን ክስ አሸነፈች ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት እስራኤል ኬሚካል ሊሚትድ “ICL” በተባለ የፖታሽ ማዕድን አውጪ ኩባንያ የተመሰረትባትን ክስ ማሸነፏን የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታውቋል።…