Thu. Aug 27th, 2026

Author: Chala Dandessa

I am Lecturer, Researcher and Freelancer. I am the founder and Editor at ETHIOPIANS TODAY website. If you have any comment use [email protected] as email contact. Additionally you can contact us through the contact page of www.ethiopianstoday.com.

በፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ስም እና ምስል ተከፍቶ የሚገኝ የፌስቡክ ገፅ

#EthiopiaCheck Fake Account Alert በፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ስም እና ምስል ተከፍቶ የሚገኝ የፌስቡክ ገፅ! ከሰሞኑ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ስም እና ምስል የተከፈተ አንድ የፌስቡክ ገፅ በርካታ አነጋጋሪ መልእክቶችን እያሰራጨ ይገኛል።…

የመከላከያ ሠራዊት ወታደራዊ ተንቀሳቃሽ ድልድይ ለማቅረብ እንቅስቃ ሴ መጀመሩን አስታወቀ

የመከላከያ ሠራዊት ወታደራዊ ተንቀሳቃሽ ድልድይ ለማቅረብ እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ የመከላከያ ሠራዊት ወታደራዊ ተንቀሳቃሽ ድልድይ ለማቅረብ እና ለድልድዩም ጥበቃ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል። ሕወሃት የተከዜን ድልድይ…

“መረጃው የተሳሳተ ነው”— የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ቼክ

EthiopiaCheck Exclusive "መረጃው የተሳሳተ ነው"--- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ቼክከ173 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት ግዕዝ ሚዲያን ጨምሮ አንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በቀይ መስቀል በኩል እንዲወጡ እንደሚደረግ…