Thu. Aug 27th, 2026

የአውሮፓ ህብረት ሴራ በኡጋንዳ

የአውሮፓ ህብረት ሴራ በኡጋንዳ የአውሮፓ ህብረትም ሆነ ምዕራቢያውያን በሚል ስያሜ የሚመደቡ አካላት በተለየ ሁኔታ እኛ እናውቅላችኋለን በሚለው የበላይነት መገለጫ እብሪት ደጋግመው ይሳሳታሉ። በተለይ ይህንን ከልክ ያለፈ የንቀት ዝልፊያ የሚያበራክቱት ከሰሐራ…