Wed. Aug 26th, 2026

Loading

“ሁለተኛውን ዙር የሕዳሴ ግድብን ሙሌትና ሉዓላዊነታችንን ለማስጠበቅ፣ አንድና ብዙ ሆነን እንነሣ” –ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ


“ሁለተኛውን ዙር የሕዳሴ ግድብን ሙሌት ፣ሉዓላዊነታችንን ማስጠበቅን፣ በአንድ ጊዜ፣ አንድና ብዙ ሆነን ለማሳካት እንነሣ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አስታወቁ።


የክረምቱን ግብርናና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት፣ አረንጓዴ ዐሻራን፣ ሁለተኛውን ዙር የሕዳሴ ግድብን ሙሌት እናሳካ” ብለዋል ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ብዙ ሆነን፣ ብዙ ነገሮችን በብዙ መስኮች፤ በሀገር ውስጥና በውጭ ያለን ኢትዮጵያውያን፣ ሁላችንም ለኢትዮጵያ ከልብ እንነሳ ነው ያሉት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው።

By Chala Dandessa

I am Lecturer, Researcher and Freelancer. I am the founder and Editor at ETHIOPIANS TODAY website. If you have any comment use [email protected] as email contact. Additionally you can contact us through the contact page of www.ethiopianstoday.com.

Leave a Reply