እውነት ደብረጽዬን ሞቷል?
እስከእሁን ለትግራይ ህዝብ ይፋ እንዳይደረግ የተፈለገ የዶ/ር ደብረፅዮን ሞት!
ዶ/ር ደብረፅዮን እንደሚታወቀው በእንደርታ አውራጃ ወንበርታ ወረዳ ዔራ አከባቢ ብጥይት ተመቶ ቆስሎ ለህክምና ወደ ሓይቅ መስሓል ለመውሰድ ማታ 4 ሰአት ላይ በሻምበል እያሱ ብርሀነ ቤት እንዲያርፍ መደረጉ፤ ሁኖም ሓይቅምስሓል ላይ የሀገር መከላከያ እንቅስቃሴ ስለነበረ ከለሊቱ 8 ሰአት ወደ ደገኣቡር እንዲመለስ ተደርጎ በኮማንደር በርሀ ሕሸ ቤት እንዲያርፍ ቢደረግም ከደቂቃዎች ቦሀላ ሂወቱ እንዳለፈ ታውቀዋል::
የዶ/ር ደብረፅዮን መሞት እንዳይታወቅባቸው የፈለጉት የጁንታው ጀነራሎች አንገቱ ቆርጠው በመውሰድ በማርያም ቤተክርስትያን ሌላው አካሉ በሚካኤል ቤተክርስትያን ቀብረውታል::
በትግራይ ላይ የነበረ ጁንታው የጠራው የሶስት ቀን ፆም፣የጀነራል ፃድቃን ፉከራ እንዲሁም የጌታቸው ረዳ ቀረርቶ የዶ/ር ደብረፅዮን መገደል የፈጠረው ድንጋጤ ሊሆን እንደሚችል ጥርጣሬዎች አሉ።
ዶ/ር ደብረፅዮን እስካሁን በምስል የተደገፈ ንግግር እንዳልተናገረ ይታወቃል።
Via ግዕዝ ሚዲያ
242 total views, 2 views today