የመከላከያ ሠራዊት ወታደራዊ ተንቀሳቃሽ ድልድይ ለማቅረብ እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ
የመከላከያ ሠራዊት ወታደራዊ ተንቀሳቃሽ ድልድይ ለማቅረብ እና ለድልድዩም ጥበቃ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል።
ሕወሃት የተከዜን ድልድይ ያወደመው የፌዴራል ሠራዊት እንዳይገባ ለማድረግ፣ እንዲሁም የሰብአዊ እርዳታ ሰጪዎች እርዳታውን በአውሮፕላን እንዲያደርሱ ለማድረግ መሆኑ ተገልጿል።
ሕወሃት የሰብአዊ እርዳታ በአውሮፕላን የሚደርስ ከሆነ የእርዳታ ቁሳቁስ የጫኑ አውሮፕላኖች ላይ የሚደረገው ፍተሻ ይቀንሳል ብሎ እንደሚያምን ተገልጿል።
(Ebc)
162 total views, 1 views today